#relationships
ከአንድ ሰው ጋር እየተፋቀራችሁ ግን ባለመግባባት ምከንያት ብትለያዩ እና ያ ሰው ሌላ relationship ቢጀምር ያን ሰው ወደራሳችሁ የመመለስ እድሉ ምን ያህል ነው ? እንዴትስ ይሆናል?
Apr 23, 20238 engagements
ከአንድ ሰው ጋር እየተፋቀራችሁ ግን ባለመግባባት ምከንያት ብትለያዩ እና ያ ሰው ሌላ relationship ቢጀምር ያን ሰው ወደራሳችሁ የመመለስ እድሉ ምን ያህል ነው ? እንዴትስ ይሆናል?
Apr 23, 2023በመርፌ ቀዳዳ ውስጥ ግመል እስካላለፈ ድረስ እድል የለሽም ሀዬ በቃ የራስሽን ህይወት ኑሪ ሌላ ሰው ጋር ህይወት ከጀመረ በቃ አንቺም እንደዛ ነው ማድረግ ያለብሽ😔😔😔
Apr 25, 2023Zero percent% lifkn nur forget about her.
Apr 25, 2023ሲጀመር መፋቀር ለrelationship መነሻ ወይም አካል እንጂ ብቸኛ ነገር አይደለም እስካልተግባባችሁ እስካልገጠማችሁ ተመልሶ ቢመጣ እንኳን የሁለት የሶስት ሰው ህይወት ነው የሚያበላሸው። በጣም የሚያፈቅሩትን ሰው መተው ይክብዳል ስለዚህ ከተቻለ move on ካልተቻለ መጠበቅ እንጂ ጣልቃ መግባት ጥሩም አይደለም ግፍም ነው።
Apr 25, 2023በጣም ትንሽ ነው። ምክንያቱም ያሰው ልቡ ተቀይሯላ! ቢመለስም በሙሉ ልቡ አይሆንም
Apr 25, 2023lela relation kejemere mn tiqm ale?
Apr 26, 2023Marset nw move on medarge alibeh/alabish The benefits is being disrespect
Apr 25, 2023አይ አይመለስም።
Apr 25, 2023Don't do it
Apr 25, 2023