#relationships
ሰላም ቤተሰቦች አንድ ነገር ላማክራችሁ ነበር ምን መሰላችሁ አንድ በጣም የምወዳት እና የማፈቅራት ጓደኛ አለችኝ እና እኔ አሀን የ university temari negni ዘንድሮ ነዉ የምጨርሰዉ መተያየት ከተዉነ 9 ወር ሞልቶናል እና አሁን ወደ እሱዋ ልሄድ ነው please...ምን አይነት ስጦታ ይዤላት ልሂድ ከልብ ማይወጣ እና እኔን ምታስታውስበት ቢሆን ይመረጣል...
Apr 23, 202310 engagements