#relationships
ሰላም እንዴት ናቹ 👋 የኮሌጅ መጀመሪያ አመት ተማሪ ነኝ፡፡ አንድ ልጅ buna chat bot ላይ ታዋውቄ ነበር እና የምናወራቸው ነገሮች ከሌላ ሰዎች ጋር በቀላሉ የምልግባባቸው ነገሮች ስለሆነ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ እኔ በአካል የማላውቀው ሰው ማግኘት እና ማውራት በጣም ነው የምፈራው ። ቀጣይ እንገናኛ ቢለኝ ግን ምን ብዬ ልንገረው። አልችልም ብዬ ማውራት ማቆም አልፈልግም ግን ሳልነግረው መቆየት ደሞ ከበደኝ ። Advice please 🙏
Apr 23, 202312 engagements