#other
ሰላም AAE ቤተሰቦች ልጠይቃችሁ የፈለኩት ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ አለችኝ እና ፍቅረኛዬ መፅሀፍት በጣም ትወዳለች እና ለሷ መፅሀፍ ልገዛላት ነበርና አሪፍ ምትሏቸውን በቅርብ የወጡ መፃህፍት ጠቁሙኝ...ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ
Apr 23, 20237 engagements
ሰላም AAE ቤተሰቦች ልጠይቃችሁ የፈለኩት ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ አለችኝ እና ፍቅረኛዬ መፅሀፍት በጣም ትወዳለች እና ለሷ መፅሀፍ ልገዛላት ነበርና አሪፍ ምትሏቸውን በቅርብ የወጡ መፃህፍት ጠቁሙኝ...ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ
Apr 23, 2023ምን አይነት መጽሃፍ ነው የምትወደው፣ የማንን ደራሲ ስራዎች ትመርጣለች በሜለው ብትርመጥላት አሪፍ ነው። ካልሆነ አንብባው በጣም የምትወደው ሆኖ የሌላትን መጽሃፍ ገዝተህ የሆኑ ማስታወሻ ቃላት ውስጡ ጽፈህ ስጣት።
Apr 24, 2023ከነዚ ውስጥ ገዝተህ ስጣት በእርግጠኝነት ትወደዋለች ልጅነት : ወሬሳ : ታለ :ዙበይዳ :በፍቅር ስም
Apr 24, 2023አለመኖርን ግዛላት የድሮ ነዉ ግን ከዛ ከአመት በፊት መሠለኝ የሡ ቀጣል አለማወቅ ወቷል ሚገርም ነዉ
Apr 24, 2023ማሙሽ ሀገር ያጣ ሞት
Apr 24, 2023ሀላልን ፍለጋ የሚለውን Mkniyatum wede tdar megbat slalebachihu
Apr 24, 2023