#education
Hi እንግሊዘኛ በጣም ያስቸግረኛል የትምህርት ቤት ፈተናውንም አልረዳውም አስተማሪዎች ሲያስተምሩ ምን እንደሚያወሩ ግራ ይገባኛል Please አፋጣኝ መፍትሄ ካለው ንገሩኝ😔
Apr 22, 202312 engagements
Hi እንግሊዘኛ በጣም ያስቸግረኛል የትምህርት ቤት ፈተናውንም አልረዳውም አስተማሪዎች ሲያስተምሩ ምን እንደሚያወሩ ግራ ይገባኛል Please አፋጣኝ መፍትሄ ካለው ንገሩኝ😔
Apr 22, 2023አንብብ ቪዳዮ ተመልከት ከጓደኛ ጋር አውራ ባለፈው ዓመት እንዳንተ ነበርኩ ዘንድሮ ፈረንጅ በለኝ
Apr 23, 2023Teketaty film ey, yale tirgum, ena yemaysemah kehone demo subtitle be english. eyeteznanah satasbew improvement tasayaleh.
Apr 23, 2023Youtube ላይ Video እይ እና ደሞ ፊልሞች እይ
Apr 23, 2023Teketatay film ena normal film yale tirgum ey. Ena matakew kal sitsema pause argeh dictionary anbib.
Apr 23, 2023Start business mnm aytekmkm tmrtu
Apr 23, 2023Series movie ካለ ትርጉም ማየት ጀምር
Apr 23, 2023Mejemriya endemetchl raskn asamn Keza tikuret setew Le tmhrtu fkr ynurh Yhenn kaderek that will be easy
Apr 23, 2023