በጣም የወደድኳት ልጅ አለች እሷም የሌለ ፍቅር ውስጥ ነች እንደ ፍቅረኛ ነው ምናወራው እስክጠይቃት ብቻ ነው ምትጠብቀው። በዚህ ጊዜ ፍቅር የመጀመር ሀሳብ ስለሌለኝ ነው ነገሮችን ቀስ ብለው እንዲሄዱ እያደረኩ የነበረው ግን እሷ ዙሩን አከረረችው እና ተጨነቅኩ ላጣት አልፈልግም ደሞ አሁን ላይ ፍቅር መጀመር አልፈልግም እንዴት ነው እንዲሁ በቅርበት እያለን ቢያንስ ለሁለት አመት ያህል መቆየት የምችለው?
Apr 22, 2023ሲጀመር ፍቅር መጀመር ሃሳብ ከሌለህ እንደዚህ አይነት ነገር አለመጀመር ብትጀምር እንኳን ሁኔታውን አይተህ ሳይብስ ብታቆም ጥሩ ነበር፣ ኣሁን ግን አይደለም ሁለት አመት ሁለት ወርም መቆየት ከባድ ነው ስለዚህ እውነቱን ቁጭ ብለህ አዋራት እና ጀምር ባይሆን relationship የሚሄድበትን pace control ለማረግ ሞክር ቀስ በቀስ እዲሆን አለበለዛ መተው ምክያቱም ምንም ሳታስይዝ 2 ዓመት ጠብቂኝ ከባድ ስለሆነ
Apr 23, 2023