Pixel16
#personal
Guys ሰላም ናችሁ? ትግሬ ስለሆነ ብቻ ከደሴ ታፍሶ ወደ አዋሽ አርባ ካምፕ ወስደው አስገብተውታል እና ሄዶ መጠየቅ ይቻላል? ከታሰሪ 1 ኣመት 6 ወር ሁኖታል. እና ለማስፈታት ምን ማድረግ እንችላለን??? Please የምታውቁትን ንገሩኝ. ኣዋሽ አርባ ያላችሁ ካላችሁ አውሩኝ.
Apr 22, 202330 engagements
Guys ሰላም ናችሁ? ትግሬ ስለሆነ ብቻ ከደሴ ታፍሶ ወደ አዋሽ አርባ ካምፕ ወስደው አስገብተውታል እና ሄዶ መጠየቅ ይቻላል? ከታሰሪ 1 ኣመት 6 ወር ሁኖታል. እና ለማስፈታት ምን ማድረግ እንችላለን??? Please የምታውቁትን ንገሩኝ. ኣዋሽ አርባ ያላችሁ ካላችሁ አውሩኝ.
Apr 22, 2023“ትግሬ ስለሆነ ብቻ” 😂🖐
Apr 23, 2023ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብዳቤ አስጽፉ።
Apr 23, 2023Mekelle hideh report adrg...ayoka
Apr 23, 2023