#beauty
ፊቴ ወዛም ነው ብጉር አንዳንድ ቦታ እየወጣ ይጠፋል አንዳንዴ ብጉሬ ምግል ይይዛል ብጉሬ ሚጠፋበትን ዋናውን መፍትሄ ባውቀውም😉 ግን ማድረግ አልችልም😕 ለዚህ አይነት ብጉር ምታቁት መድሀኒት ካለ ንገሩኝ
Apr 22, 20236 engagements
ፊቴ ወዛም ነው ብጉር አንዳንድ ቦታ እየወጣ ይጠፋል አንዳንዴ ብጉሬ ምግል ይይዛል ብጉሬ ሚጠፋበትን ዋናውን መፍትሄ ባውቀውም😉 ግን ማድረግ አልችልም😕 ለዚህ አይነት ብጉር ምታቁት መድሀኒት ካለ ንገሩኝ
Apr 22, 2023Yenem wezam skin type new ene mtekemewn share ladergh echlalew
Apr 24, 2023@Rodascar i have the best product contact me
Apr 23, 2023ማፍረጥ
Apr 23, 2023