#other
Hey guys የሰርግ photo እንጨት ላይ engrave ምናምን የሚያደርጉ or የምታደርጉ ካላቹ please let me know, ስጦታ ለመስጠት ፈልጌ ነው። In addition ሌላ የስጠታ ሀሳብ ካላችሁም ብትነግሩኝ, ለ አክስቴ ልጅና ለቧሏ ለመስጠት ነው። Thanks in advance
Apr 22, 20234 engagements
Hey guys የሰርግ photo እንጨት ላይ engrave ምናምን የሚያደርጉ or የምታደርጉ ካላቹ please let me know, ስጦታ ለመስጠት ፈልጌ ነው። In addition ሌላ የስጠታ ሀሳብ ካላችሁም ብትነግሩኝ, ለ አክስቴ ልጅና ለቧሏ ለመስጠት ነው። Thanks in advance
Apr 22, 2023Endezi ayenet newa yefelkew Enseralen inbox angern @Woodcrafting1 See our telgram channel https://t.me/woodcraftingart
Apr 22, 2023contact @dru_enterprise
Apr 22, 2023Show me a pic ezti mn aynet nw yeflkw
Apr 22, 2023@yoni_xyz አድራሻ ልስጥህ inbox ና
Apr 22, 2023