Sewoch koy egziabhern mn blen entheley selut abatachen hoy melew part bcha nw yenegerachew ena emebetachen kidist dengel mariam .....melew part ke geze behuala nw yetechemerew negerugne
Apr 22, 2023በኤፌሶን ጉባኤ ንስጥሮስ ተወግዞ የክርስቶስ ሰው እና አምላክነት በተዋህዶ ሲባል ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ተባለች ከዛም ከበፊት ጀምሮ የነበሩ ጸሎቶች ውዳሴ ማርያምን ጀምሮ በዛት መጠቀም ቀኖና ውስጥ መግባት ጀመረ። ተጨምሮ ሳይሆን አቡነ ዘበሰማያት አንድ ጸሎት በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል ደግሞ ሌላ ነው። ጸሎቱ የመጀመሪያው ክፍል ሉቃ 1፡28 ቅዱስ ገብርኤል ያቀረበው ሰላምታ ሲሆን ከታች ያለው ደግሞ ሉቃ 1፡42 ቅድስት ኤልሳቤጥ ያቀረበቸው ሰላምታ ነው። አባቶችም በመንፈስ ቅዱስ ተመልታ ያተነገረችው እንጂ ምንኛ ሰው ያንን ያውቃል ይላሉ። አምላክን ስለወለደች ብቻ ሳይሆን እሱ የመረጣት አንድም ሃጥያት ስላላገኝባት ስለሆን በተለይም "እንደ ቃልህ ይደረግልኝ እኔ ለእግዚአብሄር ባሪያው ነኝ" ብላ ድህነት የሆነን አማኑኤልን ወልዳ የድሀንታችን መንገድ ስለሆነች የተባረክሽ የተቀድስሽ እያልን እናመስግናታለን ለልጅ ከእናት በላይ የለም እና ወደ ልጅሽ ወዳጅሽም ለምኝልን እያልን እንጸልያለን።
Apr 22, 2023