Tinsae51
#beauty
ሰላም ሰዎች እስካሁን ፊቴን ባለማወቅ ለቡጉር ሎሚ ስፈገፍግ ኖሬ ነበር እና አሁን ነው የገባኝ ፊቴን አጠቋቁሮቷል በጣም እና ሳሙና ምንም ወደነበረበት ሊመልሰው አልቻለም እስቲ በጣም ባይወደድ ደስ ይለኛል ምን ምን ላድርግ ምን ልጠቀም እስቲ
Apr 21, 20236 engagements
ሰላም ሰዎች እስካሁን ፊቴን ባለማወቅ ለቡጉር ሎሚ ስፈገፍግ ኖሬ ነበር እና አሁን ነው የገባኝ ፊቴን አጠቋቁሮቷል በጣም እና ሳሙና ምንም ወደነበረበት ሊመልሰው አልቻለም እስቲ በጣም ባይወደድ ደስ ይለኛል ምን ምን ላድርግ ምን ልጠቀም እስቲ
Apr 21, 2023Wde yalemnm side effect kibe tekebi le 30 minute bishetish new wedyaw endetatebsh lewtun tayalesh
Apr 23, 2023Use aloe vera gel regularly without quitting
Apr 22, 2023የት አገኘዋለሁ ዋጋውስ
Apr 22, 2023yehone product lasaysh dm me @jeelii
Apr 22, 2023