Ye Ride shofer beken biyans snt birr yageghal
1500 አከባቢ
እንደየቦታው እና እንደየቅቀኑ እንደየወቅቱ ይለያያል ብሮ ሲበረግድልህ እስከ 5ሺ እና ከዛም በላይ ትሰራለህ አብሶ ለሊት ከሰራህ ያይላል.... ሳይበረግድ ደግሞ 1ሺህ ራሱ ይናፍቅሀል ...