#health
ሰላም . እስኪ አሪፍ የወንድ የፊት mosturizer ጠቁሙኝ ቡጉር እና dark spot የሚያጠፋ ለወዛም ፊት Please ምታውቁ ካላቹ በጣም ውድ ያልሆነ product
Apr 21, 20237 engagements
ሰላም . እስኪ አሪፍ የወንድ የፊት mosturizer ጠቁሙኝ ቡጉር እና dark spot የሚያጠፋ ለወዛም ፊት Please ምታውቁ ካላቹ በጣም ውድ ያልሆነ product
Apr 21, 2023Cerave ውድ ነው በቀላሉ 100 ብር tumeric soap ገዝተህ በ 2 ሳምንት ታመሰግነኛለህ ማን👍
Apr 21, 2023Bzu birr atweta tumeric soap tatakem fetehen ba Ken 2 ba soap tatab Suker bzu atitakem Mata bazi tegna Don't touch your face with dirty hand
Apr 21, 2023