የከሰረ መስዋዕት!
Apr 21, 2023የከሰረ መስዋዕት!
Apr 21, 2023የቦታና የድል ስም
Apr 21, 2023«አድዋ ማለት፦ በራስ መተማመን፤ ራስን መቻል፤ ነጻነትን መጠበቅ ነው።» የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ። የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው፡፡ የመላው ዓለም ተፈጥሮአዊ ግብር እና ሰብአዊ ክብር የታደሠው፤ በእውነትና በፍትህ ህልውናና ምልዓት ላይ የተሰካ ትልቅ ጥርስ የተነቀለው … በአድዋ የታላቅ ህዝቦች ታላቅ ድል ነው፡፡
Apr 21, 2023It is a place in Tigray region, not just any place tho, a place where it puts Ethiopian name first before all african countries.
Apr 21, 2023Tf..Is This Even A Question Like Who Tf Are U? Where You From Dummy?
Apr 21, 2023Adwa is a place
Apr 21, 2023ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ቦታ፣ ይሄን ሰም ያወጣላት አባ ገሪማ ዘመድራ ሲሆኑ ዘጠኙ ቅዱሳን ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ መጀመርያ ከበው የሰፈሩበት ቦታ ነው። "ዖዱዋ" ከሚለው የግእዝ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ከበበ" ማለት ነው።
Apr 21, 2023