ሰላማቹህ ይብዛ ምን መሰላቹህ አዲስ የገባሁበት መ/ቤት ግራ የሚያጋባ ነገር እየተፈጠረ ነው, ገና 1 ወሬ ነው እና ብዙም አልቀራረብም ከሰራተኛውጋ መቅረብም አልፈልግም ርቀቴን ጠብቄ በራሴ ሙድ ነው የምንቀሳቀሰው,እና ደሞ አንዲት ልጅ አለች ዝም ብላ ታፈጣለች ዞር ብዬ ሳያት ቶሎ ትዞራለች እንደገና ደሞ ታየኛለች እንተያያለን ፍላጎቷ ምን እንደሆነ ላውቅ አልቻልኩም ደሞ ልጅቷን እንዲሁ ሳጠናት ሰው የመናቅ ነገር አለባት,እና የዚህች ልጅ ፍላጎት ምን ይመስላቹሀል?
Apr 20, 2023Felagotuan selkuan teseten ena enteyekat? Do we look like her sereblem, serebrem, medulaoblonegata menamen? Just focus on ur work bro andis serategna selemiyasazen hulum liredaw yafetal mekeniatum dengut ena denbara selehone ezim ezam yayal
Apr 21, 2023