ነሲብ = የተገመተ፣ በዕድል የተሰጠ፣ ሳይመዘን በግምት አንስቶ መስጠት ነው ነሲብ ጉልጥምት፦ እንጨት ነው። ዛፍ ሲቆረጥ ከሥር መሬት ላይ የሚቀረው ቁራጭ ጉልጥምት ይባላል። የአጥንትም ጉጥ እንደ ጉልጥምት ይጠራል። በቅኔና በፍካሬያዊ ትርጉምም አለው።
Apr 21, 2023ነሲብ = የተገመተ፣ በዕድል የተሰጠ፣ ሳይመዘን በግምት አንስቶ መስጠት ነው ነሲብ ጉልጥምት፦ እንጨት ነው። ዛፍ ሲቆረጥ ከሥር መሬት ላይ የሚቀረው ቁራጭ ጉልጥምት ይባላል። የአጥንትም ጉጥ እንደ ጉልጥምት ይጠራል። በቅኔና በፍካሬያዊ ትርጉምም አለው።
Apr 21, 2023እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🏾
Apr 21, 2023ነሲብ በአጭሩ ኪሎ አልባ ነው
Apr 21, 2023