ዋጋችንን ነው የምትከፍልልን? ወይስ ገንዘብ?😂
Apr 21, 2023ዋጋችንን ነው የምትከፍልልን? ወይስ ገንዘብ?😂
Apr 21, 2023ምንድን ነው ምትቀባጥረው!? ዛሬ "ኢትዮጵያዊ" ሁሉ በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ሞት እና ስቃይ እስካፍንጫው ድረስ እየተከፈለው ነው!
Apr 21, 2023ሲያንሰን ነዋ ! ! ይበልጥ ሊከፈለን ይገባል።
Apr 21, 2023ጅል ሰርተንም በትክክል አይከፈለንም እንኳን የዜግነት
Apr 21, 2023አይዞህ አሁን እያንዳንዳችን ሊከፈለን ነው።
Apr 21, 2023Sewye ezi ager enkuan zegnet likefelh sertehm aykefelhm beasmat minor pipa nw eshi ketkitoch beker
Apr 21, 2023ኦሮሞ ካልሆንን አናታችን እንሚከፈል ሰምቻለው ልክ ነህ ሁላችንም ይደርሰናል
Apr 21, 2023lante
Apr 21, 2023ከእናንተ የተለየ አይደርሰኝም።
Apr 21, 2023Yante🙄
Apr 21, 2023ያንቺን ቅር አይለውም ?
Apr 21, 2023A ?😳man new yalew
Apr 21, 2023ለቄሮዎቹ ይከፈል እና ለኛ ይቅርብንና ሰላማችን ይሻለናል
Apr 22, 2023