ለክርስትያን እህት እና ወንድሞቼ ነው ይሄ ጥያቄ....... በአለማዊው ኑሮ ውስጥ ተዘፍቃችሁ አለማዊነት አስጠልቶኛል ብላችሁ ቆርጣችሁ ተነስታችሁ ይህን ቆራጥነታችሁን ያበረታላችሁ መንፈሳዊ መጽሃፍ ምንድነው ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ..... ወይም እጅግ በጣም መሰረት ሆኖኛል የምትሉትን የአንድ ጻድቅ ገድል ንገሩኝ። ፕሮቴስታንት እህት ወንድሞች ዝም በማለት ተባበሩኝ
Apr 20, 2023እኔ ክርስቲያን ነኝ። የኢየሱስ ክርስቶስን ፊልም ደጋግመህ በማስተዋል እየው። የሚናገራቸው ንግግሮች ይገዙሃል። bible አንብብ ልልህ ነበር ግን አሁን ላይ አሱ ይከብድሃል ብዬ ነው። ያው filmu የሉቃስ ወንጌል ላይ ተመርኩዞ ነው የተሰራው። አደራ እያንዳንዱ ኢየሱስ የሚናገራቸውን ቃላቶች አስተውል። ትለወጥበታለህ። የኢየሱስ ህይወቱ ነውና። ከሁሉም ይልቅ ታላቁ አስተማሪያችን እሱ ነውና በማስተዋል እሺ ወንድሜ። ደጋግመህ ሁለቴ ሶስቴ ስታይ note ምናምን እየያዝክ እያ። ግብዞች ሀጢያተኞችን ሲጠሉ ኢየሱስ ለሀጢያተኞች እንዴት እንደሚያዝን እና በትልቅ ፍቅሩ እንዴት ከሀጢያተኝነት እንደሚያርቅ በፍቅሩ ያሳይሃል።
Apr 20, 2023