#education
Hey people. Remedial course ድጋሚ የመማር እድል አለው እንዴ? ባጋጠመኝ እክል ምክንያት ረፍዶብኝ እስካሁን አልተመዘገብኩም። እና quality የሆነ ትምህርት እየሰጡ አሁንም የግል ትምህርት ቤት ያንን course የሚመዘገቡ ካሉ ብታሳውቁኝ ደስ ይለኛል።
Apr 19, 20237 engagements
Hey people. Remedial course ድጋሚ የመማር እድል አለው እንዴ? ባጋጠመኝ እክል ምክንያት ረፍዶብኝ እስካሁን አልተመዘገብኩም። እና quality የሆነ ትምህርት እየሰጡ አሁንም የግል ትምህርት ቤት ያንን course የሚመዘገቡ ካሉ ብታሳውቁኝ ደስ ይለኛል።
Apr 19, 2023Admas
Apr 20, 2023Unity university ግን አሁን እየመዘገቡ ይሁን አይሁን አላውቅም. ገርጂ ቅርንጫፍ
Apr 21, 2023