ሰላም ምን መሰላቹ ከ12 ክፍል ጀምሮ አብረን የቆየን የልብ ጓደኛ አለኝ በጣም ምንዋደድ ምንተሳሰብ ሊያጣኝ ላጣዉ ማልፈልግ ጭራሽ ማይታሰብ በቃ በጣም close ነን ከምላቹ በላይ ያለንን ጓደኝነት ማጣት አንፈልግም በዚህ ሁላ ነገር ዉስጥ ግን ሁሌ ደስታ የለም በተለይ አንዳንዴ ለሱ ለየት ያለ ስሜት ይሰማኛል ቢሆንም እንደምንም ተቆጣጥሬ ራሴ ጋር አስቀረዋለሁ ጓደኝነታችንን በኔ ስሜት የተነሳ ማጣት ስለማልፈልግ እና ባለፈው ተገናኝተን እያወራን በቃ ለኔ የጓደኝነት ስሜት ብቻ እንደሌለዉ ነገረኝ ያልጠበኩትም ያስደነገጠኝም ነገር ነበር ስሜታችን ተቀራርቦ አንድ ላይ እንዳንሆን ሀይማኖታችን የተለያየ ነው አሁን r/ship ብንጀምርም ማቆማችን አይቀርም መጨረሻ ሁሉንም ነገር አጣለሁ በዚህ የተነሳ ሰሞኑን ጥሩ ሙድ ላይ አደለንም እኔ ምንም ነገር መጀመር አልፈልግም ጓደኝነታችንን ማጣት ስለማልፈልግ መለያየት ማይታሰብ ነው እስቲ ምን ላርግ እሱን ሳላጣዉ ነገሮችን እንዴት ላስተካክል ምክራቹን ስጡኝ
Apr 19, 2023Yenen story atdgemi kenem gwadegnaga 12 new yetewaweknew endenantew nebern keza yehone gize mesasam jemern ejlej teyayzen mehed mnamn beka ende couple honen keza leyelet Ena yehone gize official enargew tebabaln aregnew ahun yesua beteseb teyiw eyalat new yene beteseb ayakm tnantna wendmua betenagerat neger keftoat makom alebn blagn awrten sanchers lenege blen tewnew Ena ene koreteln bye azgne stagegnegn yewesenk almeselegnm bla malkes enem malkes beka bsot yehone life new eyenorn yalenew huletachnm ewnet btayi yegna fkr endet endemiyaskena lemiyayen hula gn endezam hono alchalnwm beka kebad new huletachum ke ye haymanot heg tesachu kebeteseb tekorartachu mahalbet ljochachun gra agabtachu menor matfelgu kehone ykrbachu ewnet enba eyetenanekegn new mlsh ykrbachu
Apr 20, 2023