#religion
Orthodox negn begna haymanot lk ende muslimochu tsegurachnn meshefen alebn melsachun be metshaf kidus btaregagtulgn des ylegnal Amesegnalew
Apr 19, 20236 engagements
Orthodox negn begna haymanot lk ende muslimochu tsegurachnn meshefen alebn melsachun be metshaf kidus btaregagtulgn des ylegnal Amesegnalew
Apr 19, 2023Kidus paulos tenagruwal bemelktu 1ኛ ቆሮንቶስ 11:5-6 5 ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና። 6 ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን።
Apr 20, 2023Eshi betam new mamesegnew
Apr 20, 2023የሀበሻ ፀጉር ደሞ ተሸፈነ አልተሸፈነ ሽቦ ፀጉር እንደውም ማሳየት ነው ያለባችሁ ወንድ እንዲሸሽ😅ብን ብሎ ነው ሚጠፋው 😂bible እና quaran ላይ ኮ middle east አካባቢ አሪፍ ፀጉር ስላላቸው ነው ሸፍኑ የተባለው 😅
Apr 20, 2023