አንድ ሰው ከሴጋ ሱስ ሙሉ በሙሉ መውጣት ይቻላል ። በኔ አመለካከት ግን አይቻልም ነው ምለው ምክንያቱም ተፈጥሯዊ ነገር ስለሆነ አንድ ሰው አውቆም ሆነ ሳያውቅ ወደዚህ ሱስ ከገባ እስከለተ ሞቱ ድረስ አብሮት ይኖራል ማለት ነው ይሄን የምለው ዝም ብዬ አይደለም በህይወቴ እያሳለፍኩት ያለ ነገር ስለሆነ ነው ያላረኩት ነገር የለም በቃ ኢንተርኔት መጠቀም እስከማቆም ግን ወፍ አሁን ከተፈጥሮ ጋር መጣላት ነው ብዬ ሙሉ ለሙሉ ተስፋ ቆርጬ የሚሆነውን እየጠበኩ. ከሱ ጋር ግን አብሬ መቀጠል አልችልም እና በቃ የማይሆን ነገር እንድወስን እየገፋኝ ነው ። በዚህ ነገር ላይ ሀሳብ ምናምን ካላቹ እስቲ 👍😕😐😥😖😖😖😣😣😫😩
Apr 19, 2023እንደዚ እስካሰብክ ድረስ መቼም አትተዉም። አንተ እራስህን እየጎዳህ ሌላዉንም ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር መፓሰት አደገኛ ነዉ። ማንኛዉንም ሱስ ለመላቀቅ insight እና motivation ያስፈልጋል። Obviously you lack both of them. ደግሞ መላቀቅ አይቻልም ብለህ ደምድመሀል አደል ጥያቄክ ምንድነዉ? ሌላዉም እንዳንተ suffer እንዲያረግ ማበረታታት?!😂
Apr 20, 2023