#education
ሰላም እንዴት ናችሁ የሆነ ጥያቄ አለኝ እሱም psychometric ተፈትናችሁ የምታቁ ወይም ሰለሱ የምታቁ እንድታስረዱኝ የ ፎቶ ወይም በ pdf ም ካላችሁ ተባበሩኝ ፈተና ደርሶብኝ ስለሱ የማውቀው ነገር ስለሌለ ነው። ስለምታረጉልኝ ቀና ትብብር በጣም አመሰግናለሁ ።
Apr 19, 20231 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ የሆነ ጥያቄ አለኝ እሱም psychometric ተፈትናችሁ የምታቁ ወይም ሰለሱ የምታቁ እንድታስረዱኝ የ ፎቶ ወይም በ pdf ም ካላችሁ ተባበሩኝ ፈተና ደርሶብኝ ስለሱ የማውቀው ነገር ስለሌለ ነው። ስለምታረጉልኝ ቀና ትብብር በጣም አመሰግናለሁ ።
Apr 19, 2023Psychometric chart of thermodynamics ?
Apr 20, 2023