Interesetህ ከሆነ በጣም አሪፍ ነው.... ለስራ ብለህ ሳይሆን ከልብህ ወደሀው ስትገባ ነው ስኬት ላይ መድረስ የምትችለው ብሮዬ
Apr 20, 2023Interesetህ ከሆነ በጣም አሪፍ ነው.... ለስራ ብለህ ሳይሆን ከልብህ ወደሀው ስትገባ ነው ስኬት ላይ መድረስ የምትችለው ብሮዬ
Apr 20, 2023ባንክ ለመቀጠርስ ምን filed ነው ትምህርት ብሮ
Apr 24, 2023አሪፍ ፊልድ ነው የፋይናንስ ተቋማት ላይ ስራ እንድታገኝ ሊረዳህ ይችላል btw ማስተርስ ካለህ እጅህን ስመው ነው የሚቀጥሩህ
Apr 20, 2023እሺ አመሰግናለሁ
Apr 20, 2023