#technology
ስላም እኔ TikTok account ከፍቼ ስጠቀም ነበር እንድቀን logout ቢየ ወጣው ከዛ ተመልሼ ስሞክርው ሊሰራሊኝ አልቻለም ፡ከላይ የምትመለከቱት ምስል ነው ሚመጣልኝ ስልክ ቁጥር እና Email ሳስገባ ena please chigru mitaku kalachu nigerugn
Apr 19, 20235 engagements
ስላም እኔ TikTok account ከፍቼ ስጠቀም ነበር እንድቀን logout ቢየ ወጣው ከዛ ተመልሼ ስሞክርው ሊሰራሊኝ አልቻለም ፡ከላይ የምትመለከቱት ምስል ነው ሚመጣልኝ ስልክ ቁጥር እና Email ሳስገባ ena please chigru mitaku kalachu nigerugn
Apr 19, 2023ቀስቱን አንሸራተው የአህያዋ ምስል እስኪገጥም ድረስ😊
Apr 19, 2023መልክህን እያመሳሰለ ነው የአንተ መሆኑን እና አለመሆኑን 😁
Apr 19, 2023VPN tetekmen silehone acess yemnadergew human verification new keteleyaye akababi tiyake sihed leserveru lemaregagecha yemitekembet zede nw
Apr 19, 2023ኧረ drag it ፍሬንድ 😄
Apr 20, 2023have you tried sliding and fixing the puzzle? if not, then do that
Apr 19, 2023