Hi my people. ሙሉ ጊዜየን ሰጥቼ youtube video መስራት ልጀምር አስብያለው እና ይኚን ሶስት ጥያቄወች ብትመልሱልኝ ባለ ውለታወቼ ትሆናላችሁ። 1, am ችስታ like every ግቢ ተማሪ እና affordable mic እና ስልክ tripod የት አገኛለው? 2, youtubeሮች ሲሰሩ ልብ ያላችሁት ዋነኛ ስህተት ምንድነው? 3, የሬድዮ ጣብያወች ፕሮፖዛል ለማስገባት ምን ምን ያስፈልጋል?
Apr 18, 2023i can get you a low budget tripod just for 2k if you want.
Apr 19, 2023