mhm122
#other
በጋብቻ አፈፃፀም ስርዓት ዙርያ "ማዘጋጃ ቤት" ይሁን "መዘጋጃ ቤት" ሚባል ነገር ሲጠራ ሰማለሁ እና ምን እንደሆነ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል:: አመሰግናለሁ
Apr 18, 20236 engagements
በጋብቻ አፈፃፀም ስርዓት ዙርያ "ማዘጋጃ ቤት" ይሁን "መዘጋጃ ቤት" ሚባል ነገር ሲጠራ ሰማለሁ እና ምን እንደሆነ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል:: አመሰግናለሁ
Apr 18, 2023U go there to make ur marriage official or known by the government
Apr 20, 2023በከንቲባው(የከተማው አስተዳዳሪ) የሚመራ የከተማ አስተዳደር ቢሮ ማለት ነው።
Apr 20, 2023ሕጋዊ የፊርማ ቤት
Apr 20, 2023I think it's illegal to sign
Apr 20, 2023