#religion
Guys Only for Orthodox እኔ በዖም የሙስሊም ስጋ በልቻለው የበላሁት ግን አውቄ አይደለም ትምህርትቤት አንዱ ይዞ መቶ (ቴስቲ-ሳያ)ነው ብሎ አታሎኝ ነው የበላሁት ገና 16 አመቴ ነው ምን ላድርግ ፈራሁ ቄደር ያስፈልገኛል እንዴ?
Apr 18, 202314 engagements
Guys Only for Orthodox እኔ በዖም የሙስሊም ስጋ በልቻለው የበላሁት ግን አውቄ አይደለም ትምህርትቤት አንዱ ይዞ መቶ (ቴስቲ-ሳያ)ነው ብሎ አታሎኝ ነው የበላሁት ገና 16 አመቴ ነው ምን ላድርግ ፈራሁ ቄደር ያስፈልገኛል እንዴ?
Apr 18, 2023አይ ቄደር አያስፍለገውም። አንደኛው ነገር በተፈታ ጾም ነው። ሁለተኛ በትዕቢት ያደርግከው ነገር አይደለም። እንደ በደል አይቆጠርም፥ ነገር ግን ለንሰሐ አባት መጠቆም አስፈላጊ ነው።
Apr 19, 2023Repent bro Le nsha abth tenagreh nsha mekebel new And those of u yemanm sga enbla emtlu lehodachhu atnuru please🙏
Apr 19, 2023እና ለሱ የንስሀ አባትን ማናገር አይሻልም አንዳንዴ Community ላይ መጠየቅ የሌለበት ጥያቄዎች አሉ🤷
Apr 19, 2023Its not big thing eskalawekew dires ... Endalikewble kahin tenagrek yatemikuhina yalikal simple
Apr 19, 2023Betsom ye christianes behon letbla nbbr aaa mn yasferal tady hatyate hatyate new ye muslim selebelak new ye christian betbelas🙄
Apr 19, 2023በዚ ኑሮ chrash ትመርጣለክ የደላክ😂
Apr 19, 2023ቀለል አርገህ ኑር አታካብድ 😘
Apr 19, 2023