Endet nw lemejemeriya gize le set lij fikirachun megilest yemitichilut, malet ke lijituwa gar 1 mesirabet nw miniseraw ketewawekin almost 5 wer lihonen nw arif guwadegninetim ale gn endet andirige endemafekirat linegirat alichalikum, esti pls endet nw fikiren lrmejemeriya gize megilest yemichilew
Apr 18, 2023እንደምታፈቅራት ከነገርካት በኋላ ዘላ ምታቅፍህ መሰለህ እንዴ? መቼም ቢሆን በቀጥታ መናገር የለብህም። አንደኛ ዜናው ሊያስደነግጣትና egoም ካለባት ተቃራኒ ምላሽ ልታገኝ ትችላለህ። ማድረግ ያለብህ ምን መሰለህ...በተቻለህ መጠን ብዙ ጊዜ አብረሀት አሳልፍ: በየንግግርህ መሀል ስለሷ positive አስተያየት ስጣት። ባጠቃላይ ወሬህና ከሷ ጋር ሚኖርህ interaction በሙሉ እንደ ምርጫ ቅስቀሳ በለው አንተ ያለህን ዋጋ እና ምን ያህል እንደምቶዳት ማሳያ። ቀስበቀስ flirty በሆነ መንገድ sexual tension መፍጠር ከቻልክ የምትፈልገው ይሆንልሀል። ሴቶቹም በቀጥታ ከሚሰሙት ይልቅ ቀስበቀስ teas እያረክ "whats next?" የሚያስብል anticipation ውስጥ ስትከታቸው ነው ሚወዱት።
Apr 19, 2023