#other
እኔ ምለው ቤተሰብ በዚህ በ ask any thing platform የተጋቡ ብዙ ሰወች አሉ የሚባለው ውነት ነው ወይ🤔
Apr 18, 20239 engagements
እኔ ምለው ቤተሰብ በዚህ በ ask any thing platform የተጋቡ ብዙ ሰወች አሉ የሚባለው ውነት ነው ወይ🤔
Apr 18, 2023አዎ! ግራ የተጋቡ ብዙ አሉ
Apr 19, 2023ውነት አይደለም ዋሽተውሀል🤷♂
Apr 18, 2023አዎ ብንልህ እድልክን ልሞክር ነው 😁😁
Apr 18, 2023I know some people እዚ ተዋውቀው serious የፍቅር ግንኙነት የጀመሩ። እስከ መጋባት ድረስ ግን እልሰማሁም።
Apr 18, 2023ተኝተሀል ንቃ መጀመርያ
Apr 18, 2023🤔
Apr 18, 2023ewnet bihons
Apr 19, 2023ENA ASK ANY THING LAY SLE TIDAR AYTEYEKIM YALEH MANEW?
Apr 26, 2023Ewnet kehonema ...ere gra gone inbox me😢 suiii
Apr 19, 2023