ሰላም እህትና ወንድሞቼ የውላችሁ የሚወዳችሁን ሰው ሳትጎዱት እንዲተዋችሁ ማድረግ ይቻላል!? እንዴት??????
Apr 17, 2023sijemer satwejiw lemn abreshiw honsh???
Apr 18, 2023ሰላም እህትና ወንድሞቼ የውላችሁ የሚወዳችሁን ሰው ሳትጎዱት እንዲተዋችሁ ማድረግ ይቻላል!? እንዴት??????
Apr 17, 2023sijemer satwejiw lemn abreshiw honsh???
Apr 18, 2023just tell him straight up, whatever he gotta go through, better now than later.
Apr 18, 2023Tbh mikebd neger new. I believe most of us go thru that at some point. And it probably is much worse for girls. But yeah, you just gotta break his heart and distance yourself from him before he gets his hopes up too high. That way, both of you will sustain the minimum amount of damage possible. With that said... SIUUUUU😔💨
Apr 18, 2023አይ እዚች አገር! ሰውን እያተዉ አለመጉዳትም ተጀመረ 😄
Apr 18, 2023ችግር የለውም እተውሻለው ተወኝ ብትዪኝ እኮ እተውሽ ነበር ጉዳችንን አደባባይ ማውጣት አስፈላጊ አልነበረም ዋናው ነገር ግን እንደምወድሽ ማመንሽ ነው
Apr 18, 2023Ayzon wendme
Apr 18, 2023it depend on the strength of that person
Apr 19, 2023እንዲተውሽ ማድረግ ትችያለሽ እንዳይጎዳ የማድረግ ስልጣን ግን ማንም የለውም ለዛ የሚበጀውን ማድረግ ምርጥ ነው....አደራ ቢጎዳም ራቂው ለትንሽ ጊዜ ነው አትጫወቺበት በ ሳምንቱ ስለሚረሳሽ ላሽ በይ ወደምትሔጂበት ቀድመሽ ነበር መራቅ እንጂ አሁን እንዳይጎዳ ማለት የፈሰሰን ውኋ ለማፈስ እንደማጎንበስ ያለ ነው
Apr 18, 2023Meskelegna tiyake...
Apr 18, 2023Anchi slematwejiwu nw Tiyakewun bedenb btabrariwu lememeles yimech nebere
Apr 18, 2023not unless they are dead
Apr 18, 2023Ene esun bhon gltsun negresh btleyign yshalgenal benatsh gltsun ngeriw
Apr 20, 2023ስትተዪው ነው የሚጎዳው.....መጀመሪያ የነበረው አቀራረብ ለይ ማስተካከል ነበር ግን ያው መነጋገርና ከዛ ሰው ቀስ በቀስ ለመተው መወሰን
Apr 18, 2023giciwu ena yifatashal💀
Apr 18, 2023