21q51.5
#other
Selam bezu sewoch acsion megezat ayfelegum lemndenew malet birr selelachew ena atalew kemiwesdu wechi lela mekeniyat men lihon yechilal megezat yemayfelegubet
Apr 17, 20232 engagements
Selam bezu sewoch acsion megezat ayfelegum lemndenew malet birr selelachew ena atalew kemiwesdu wechi lela mekeniyat men lihon yechilal megezat yemayfelegubet
Apr 17, 2023ይቅርታ አርግልኝ እና ሰው ያን ያህል ስለ አክስዮን እና የድርጅት ባለድርሻነት ያን ያህል እውቀት የለውም.. ሊያመጣ ስለሚችለው ገቢ እንዲሁም ስለ ቋሚ ሀብትነቱ (asset ) ስለመሆኑ አያውቅም.. ከዚህ ጋር ተያይዞ ሀገራችን ውስጥ የ stock ማርኬት value almost none ነው ግንዛቤ ላይ ከተሰራ am sure እንደሚገዙ 🙏 thanks brainstorming ጥያቄ ናት
Apr 18, 2023በእኔ እይታ በኛ ሀገር ብዙ ሰው ጥቂት ጥሪት ነው ያለው በዛች እየሰራ ወዲያው እያተረፈ ቶሎ ቶሎ ገቢ እያገኘ ነው መኖር የሚፈልገው አክሲዮን ደሞ ቶሎ ጥሩ ገቢ ለማግኘት ብዙ ብር ድርሻ መግዛት አለብህ በትንሽ ገንዘብ አክሲዮን ብትገዛ በርግጥ ቋሚ ሀብትህ ነው የድርጅት ባለቤት ነህ ግን ቶሎ በቂ ገቢ አያስገባልህም ለዛም ይመስለኛል ብዙው ሰው አክሲዮን የመግዛት ፍላጎት የሌለው
Apr 18, 2023