አዎን በሚገባ ግን ተከፉይ ልትሆን የምትችለው ከ 15k እሰከ 400k Subscribers ካለህ ብቻ ነው ቻናል ስለከፈትክ ብቻ ክፍያ አታገኝም ክፍያ የምታገኝው በ Promotion ነው አሪፍ view ካለህ ከትትልቅ ድርጅቶች ጋር ውል ትዋዋል እና በሳምንት ወይም በ15 ቀን ተከፉይ መሆን ትችላለህ ከፍተኛ ደሞዝ ወይም ክፍያ 120,000 ብር ነው መልካም እድል😊
Apr 18, 2023አዎን በሚገባ ግን ተከፉይ ልትሆን የምትችለው ከ 15k እሰከ 400k Subscribers ካለህ ብቻ ነው ቻናል ስለከፈትክ ብቻ ክፍያ አታገኝም ክፍያ የምታገኝው በ Promotion ነው አሪፍ view ካለህ ከትትልቅ ድርጅቶች ጋር ውል ትዋዋል እና በሳምንት ወይም በ15 ቀን ተከፉይ መሆን ትችላለህ ከፍተኛ ደሞዝ ወይም ክፍያ 120,000 ብር ነው መልካም እድል😊
Apr 18, 2023#Buye4711 120k ምን ቻነል ነው earn የሚያደርገው / የሀገር ውስጥስ ነው?
Apr 18, 2023ሀገሩ አይወስነውም ዋናው ትልቅ እና ብዙ ተከታይ እና View ካለ ብቻ ነው Proof የሚደረግልህ
Apr 19, 2023Tg aykeflm
Apr 18, 2023