Forex memar meserat eflgalw invest aderge online emyastemru emtaku kalchu
Apr 17, 2023ይህውልሽ ማማዬ ዝም ተብሎ invest አይደረግም እሺ ከ6 ወር እስከ 1 አመት ከ 5 ወር ድረስ ማወቅ ያሉብሽ ነገሮች አሉ መማር ያሉብሽ ነገሮች አሉ ስለ chart ስለ ስነምግባር ስለ Candle stick እነሱን አውቀሽ ተምረሽ ስትጨርሺ በDemo አካውንት ከ100,000 እስከ 10,000,000 Fake USD የሚሰጥሽ የ Demo አካውንት ላይ Trade አድርጊ ከዛ በደምብ ብቁ ነኝ ብለሽ ስታስቢ Henas forex ሀሁ Forex እነዚን እንዚን ገምግሙኝ በያቸው Valu በ ስታስቲክስ ይሰጡሻል ቲክቶክ ላይ የምታያቸው አብዛኛዎቹ Fake እና Scammer ናቸው አትሸወጂ ቲንሽ አሪፍ Chart ያሳዩሽ እና እንደ እኔ ጥሩ ትርፉማ ለመሆን ይሄን መፅሀፍ አንብቢ ይሉሻል ከዛ መፅሐፍ በነፃ አይሰጥም በ2k እሰከ 3k ክፈይ ይሉሻል 409 እና 600 ገፅ የሆነ ታሪክ የሚያወራ መፅሐፍ ይልኩልሻል በዛ ሰዐት አንቺም ከሰረሽ ስለዚ መጀመሪያ በደምብ ስልጥኚ በስነምግባር ምክንያቱም forex በጣም ትዕግሥት የሚጠይቅ መጥፎ ስራ ነው (ለችኩሎች) ስለዚ እራስሽ ላይ በደምብ ስሪ ከዛ ግምገማ አድርጊ ከዛ ወደ Demo acc practice ውጪ ከዛ Real acc ላይ ጊቢ የመጀመሪያ ሰሞን እከስር ይሆን እያልሽ ድንጋጤ አይጠፉም ግን ምንም አትሆኚም ግን ቶሎ ችኩል ችኩል እንዳትይ ሌሎች ሶሻል ሚዲያ ላይ forex forex የሚሉትን አትመኚያቸው እሺ እነሱ በForex ከስረው Scammer ሆነው የከሰሩትን ብር ማቀናነስ እና መመለስ ነው የሚፈልጉት መልካም አዳር😊
Apr 17, 2023