ሰላም እንዴት ናችሁ✌️ 21 አመቴ ነው የላኛውን part ብቻ ብሬስ ልሰራ ፈልጌ ነበር እና የኔ ጥያቄ 1ኛ ነገር ሁለቱ የፊለፊት ጥርሴ ተለቅ ይላል እና እሱን ሞርዶ እኩል ማድረግ ይቻላል ወይ? 2ኛ ደግሞ ሃዋሳ ላይ የምታውቁትን ጥሩ የሚሰራ dental clinic ስም እና ለላይኛው ብቻ ሚያስከፍሉትን ክፍያ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🥰
Apr 17, 2023Aw ychalal, enem aserchi asmorjew neberi ina lekifyaw kiremt lay btheji tru new ig discount mnamn kalewi Ye hawassa newari slalhonkugni bota gin alawkim mitseribet
Apr 18, 2023