Hy guys endet nachu 1 betam ye godagn saw al ke megudatim belayi ena gn esun letelaw alechilm afikirewalew lila won
Apr 16, 2023የመጨረሻው ጥያቄው አልገባኝም ግን ሀሳቡ የገባኝ ይመስለኛል አለመጥላትሽን አትጥይው ንፁህ ልብ ነው ያለሽ እንደውም ልትኮሪ ነው የሚገባሽ በጥላቻ የተሞላ ልብ መጨረሻው አያምርም 😒😏
Apr 17, 2023