#technology
ሰላም ሰዎች ቅድም እየተጠቀምኩ ላፕቶፔ ባትሪ ዘጋ እና ከ ሞኒተሩ ጋር አገናኝቼ ነበር እየተጠቀምኩ የነበረው ከዛ ቻርጅ አድርጌ ከከፈትኩት በኋላ ማስተላለፍ አቆመ የ ሞኒተሩ እስክሪን ላይ no display port cable ....the display will go into power save mode in 5 minute ይላል ግን ዲስፕላይ ፖርቱን ነቅዬ መልሼ ስሰካውም ያው ነው ምን ላድርገው ?? እባካችሁ አስቸኳይ ነው
Apr 16, 20237 engagements