#health
ሠላም እንዴት ናቹህ! የረጅም ጊዜ የጆሮ ቁስል ነበረብኝ ግን ከሰርጀሪ ዉጭ አትድንም አሉኝ ዶክተሮች።ሰዉ ደግሞ ነርቭህ ይነካና ትሞታለህ ይለኛል።ከዚህ ቀደም መሠል ነገር ተሰርቶ የሚያዉቅ ወይም የሠማ ካለ ተሞክሮ ቢያካፍለኝ?
Apr 16, 20236 engagements
ሠላም እንዴት ናቹህ! የረጅም ጊዜ የጆሮ ቁስል ነበረብኝ ግን ከሰርጀሪ ዉጭ አትድንም አሉኝ ዶክተሮች።ሰዉ ደግሞ ነርቭህ ይነካና ትሞታለህ ይለኛል።ከዚህ ቀደም መሠል ነገር ተሰርቶ የሚያዉቅ ወይም የሠማ ካለ ተሞክሮ ቢያካፍለኝ?
Apr 16, 2023ወንድሜ ተሰርቷል በቅርብ ጊዜ ምንም አልሆነም ለመስማት ይቸገር ነበር አሁን ግን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው በርግጥ በግል ሆስፒታል ነው እሱ የተሰራው ክፍያውም ቀላል አልነበረም ግን ከጤና አይበልጥም ተብሎ ቀጠሮ ተይዞ በአንድ አመት ልዮነት ሁለቱንም ጆሮውን ተሰርቷል አንተም ብትፈጥን ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙጊዜ ከአንገት በላይ በሽታዎች ወደ ሌላ የመሰራጨት እድል አላቸው
Apr 17, 2023Ere mnm atihonm tambur ketekedede mefthew surgery bicha nw.... slezih atfra
Apr 17, 2023Enem neberebgn ena teserche ahun dena negn...mnm miagenagnew neger yelwm eko miserutn yawkalu
Apr 18, 2023𝙺𝚎 𝚎𝚐𝚣𝚊𝚋𝚑𝚎𝚛 𝚔𝚎𝚝𝚕𝚘 𝚊𝚍𝚊𝚐𝚗 𝚎𝚗𝚜𝚞 𝚗𝚊𝚌𝚑𝚎𝚠𝚞 𝚖𝚎𝚖𝚘𝚔𝚎𝚛𝚞 𝚊𝚢𝚔𝚎𝚏𝚊𝚖 𝙺𝚎 𝚎𝚐𝚣𝚊𝚋𝚑𝚎𝚛 𝚐𝚊 𝚍𝚎𝚑𝚗𝚊 𝚎𝚗𝚍𝚎𝚖𝚝𝚑𝚘𝚗 𝚊𝚕𝚝𝚎𝚛𝚊𝚝𝚎𝚛𝚖 𝚖𝚎𝚕𝚔𝚊𝚖 𝚎𝚍𝚕
Apr 17, 2023