Ke fasika behual yesegdal Ketesegedes mch mch
Muslim neh ende😂
50 ቀን አይሰገድም
በጉባኤ ኒቅያ ቀኖና መሠረት መጾምም መስገድም አይቻልም። በበዓለ ዓምሳ የሰገደ ሰው በዕለተ ፋሲካ ቀን እንደጾመ እንደሰገደ ይቆጠራል።