So there is this guy and I met him online and I kinda like him I know it's weird but he wants me to send nudes which really makes me uncomfortable so guys what should I do
Apr 16, 2023የማይገባኝ ነገር ደሞ ይህ ነው የአንቺ የእርቃን ፎቶ ምን ያደርግለታል በተጣላቹህ ጊዜ ለቆት ትዋረጅያለሽ እንዳቺ የእርቃን ፎቶ ልከው ስንት የተዋረዱ እህቶች አሉ ይኼንን ራስሽን ጠይቂ ስለላክሽለት የሚወድሽ ይመስልሻል ምርጫው ያንቺ ነው🤷♂
Apr 17, 2023