Is it normal to touch ur girl a$$ or b**bs when kissing
Apr 16, 2023በርግጥ የተለመደ ነገር ነው ግን ደሞ ይሄን ማድረግ ቀጭን ገመድ ላይ አንደመተኛት ነው ያው መውደቅህ አይቀርም አንተም ይሄንን ካደረክ ወደ የአልጋ ላይ ፈንጠዚያ የመግባታችሁ እድል ይጨምራል ይሄ ደሞ ምን ያስከትልብሀል መሰለህ:- 1, ትረክሳለላችሁ(ሀጢያተኛ) ትሆናላችሁ 2,ለበሽታ ልትጋለጡ ትችላላችሁ 3, እርግዝና ሊፈጠር ይችላል 4, በመጨረሻም የአለም ሙቀትን ትጨምራላችሁ😂😂😂
Apr 17, 2023