እንዳታልፉኝ ይህ ህመም ምንድን ነው የምታውቁ አስረዱኝ?? ፋርማሲ ሂጀ የሚቀባ መድሃኒት ሰጡኝ…... አንሶላ ላውንደሪ አሳጥቤ ነበር የመጀመሪያ ቀን እንደተኛሁበት ይህ ነገር በትንሹ ጀመረኝ ... ከዛ እየሰፋ ሄደ... Please የምታውቁ ንገሩኝ
Apr 16, 2023እሄ Herpez zoster ይባላል። በ ቫይረስ የሚመጣ በሽታ ነዉ። መዳኒቱም በኪኒን እንጂ የሚቀባ መዳኒት አይረዳህም። በተጨማሪም የበሽታ መከላከል አቅምህ ሲቀንስ የሚመጣ ስለሆነ የ HIV, የ TB እና ሌሎችም ምርመራ አርግ።
Apr 17, 2023