#other
ገንዘብ ያለኝ ሰው አይደለሁም ነገር ግን ጊዜዬን ሰጥቼም ቢሆን ነድያንን በጉልበት እና በተለያዩ ነገሮች መርዳት እፈልጋለሁ ።ስለዚህ በቅርብ ጊዜ የተቋቋመ ማህበር የምተቁት ካለ ጠቁሙኝ አዲስ አበባ ውስጥ
Apr 16, 20232 engagements
ገንዘብ ያለኝ ሰው አይደለሁም ነገር ግን ጊዜዬን ሰጥቼም ቢሆን ነድያንን በጉልበት እና በተለያዩ ነገሮች መርዳት እፈልጋለሁ ።ስለዚህ በቅርብ ጊዜ የተቋቋመ ማህበር የምተቁት ካለ ጠቁሙኝ አዲስ አበባ ውስጥ
Apr 16, 2023መቄዶንን ምርጫህ ብታደረግ ወይንም ሙዳይ በጎ አድራጎትን ስላሰብከው አመሠግናለሁ
Apr 16, 2023Gergesenon, around shiromeda,
Apr 16, 2023