#health
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ አሳሳቢ ጉዳይ ስለ ገጠመኝ ነው አይታችሁ እንዳታልፉ በ መጥፎ የአፍ ጠረን በጣም እየተሰቃየሁ አመታት ሆኖኛል ችግሩን ብዙ ሳላንዛዛ በአጭሩ በቃ ሁሉም ሰው ርቆኝ ብቸኛ ሆኛለሁኝ ከማንም ጋር አላወራም በቃ ደሞ ተማሪ ነኝ ማሰብ ነው😔😔😔 እና ችግሩ ቶንሲል እንደሆነ ደርሼበታለሁ እና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የግልም ይሁን የመንግስት ሆስፒታል በደንብ የሚያክሙ የምታውቁ የቶንሲል ጠጠር የሚያስወግዱ የምታውቁት ካለ ወይም ከዚህ በፊት የታከማችሁበት ቦታ ካለ ብትነግሩኝ የሚከፈለውን ከፍዬ በገንዘብ በሁሉም ነገር ሰርጀሪም ቢሆን ተሰርቼ. በፈጣሪ ፍቃድ መዳን ፈልጋለሁ ህይወቴን በልጅነቴ ነው የቀጨብኝ በአስራ ምናምን አመቴ በቃ😔😔😔😢😢😓😥😰😨🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ
Apr 15, 20235 engagements