የእሰከዛሬውን ሃጥያቴን ጨምሮ እንዲ ስገድ ሚለኝ ለሱ ምንግረው ሃጥያቴን ማን ስለሆነ ነው እንዴ ክርስቶስ እኮ አባቴ ነው ከዚ ሰው በላይ ስለ እኔ ያቃል ለሱ ብንግረው እኮ በቂ ነው፣ ደሞ ስግደት ሃጥያትን ክብሩን እሱ ይውሰድ እንጂ ሃጥያትን በግ እንኳን በብሉይ ኪዳን ጊዜ ማስተሰረይ አልቻለም፣ለዛም መሰለኝ እሱ መቶ የሞተልኝ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ይሄ ቄስ ገና ለገና ቄስ ነኝ አለና እኔ ስንት መስገድ እንዳለብኝ እሱ ነው ሚነግረኝ ፈራጅ እርሱ ብቻ ነው ጌታ ሚለኝን ልኖር እንጂ ያለተጻፈን ቃል አውርቶ ለሚያታልልኝ ክብር እና ለወንበር ተጠሚ አልሰግድምም፣ አለሰማምም እና ምን ልልህ ነው ምናልባት ንስሃ ስትገባ መጀምሪያ ተፅጸት ከዛ ቤትህ ቁች ብለህ ተንበርከከህ ንስሃ ግባ አለቀ፣ ችግር የለውም እየሱስ አደለም አንተን ያያ አብሮት የተሰቀለውን ወንበዴ እንኳን በመንግስትህ አስበኝ ስላለው ብቻ ይቅር ብሎት ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ነህ ብሎታል ይህ ሰውዬ ስግዶ አደለም ወንበዴ ነበር ግን ስላመነ ብቻ በዛው እለት ድኗል.
Apr 15, 2023