#health
ኧረ ወገን የኮሶ ትል አዛ አረገኝ ማለት ሲታነኝ መዳኒቱን ወስዳለው ከዛ ከሳምንት ምናምን በኋላ ይታየኛል ጥሬ ስጋ ምናምን አልበላም ኖርማል አመጋገብ ነው ያለኝ የሚገላግለኝን ነገር መላ በሉኝ
Apr 14, 20233 engagements
ኧረ ወገን የኮሶ ትል አዛ አረገኝ ማለት ሲታነኝ መዳኒቱን ወስዳለው ከዛ ከሳምንት ምናምን በኋላ ይታየኛል ጥሬ ስጋ ምናምን አልበላም ኖርማል አመጋገብ ነው ያለኝ የሚገላግለኝን ነገር መላ በሉኝ
Apr 14, 2023Better be checked then
Apr 15, 2023Take Albendazole tablet or traditional neger demo ye duba fre badown tekolto meblat
Apr 18, 2023ቴስቲስ ሶያም ካደረ አትብላ። ከታየህ ደግሞ አንድ ፍሬ መዳኒት አለች ድራሿን ነው ምታጠፋው። መዳኒቷን ስድስት ኪሎ አንበሳ ፋርማሲ ታገኛታለህ
Apr 15, 2023