አዎ ችግር አለው ስትቀበል በፆም ውስጥ የሰራኸውን ሀጢያት ተናግረህ እኮ ነው ያ ማለት እንደጥፋትህ መጠን ነው ስግደት የሚሰጥህ
Apr 15, 2023አዎ ችግር አለው ስትቀበል በፆም ውስጥ የሰራኸውን ሀጢያት ተናግረህ እኮ ነው ያ ማለት እንደጥፋትህ መጠን ነው ስግደት የሚሰጥህ
Apr 15, 2023ሌላው ደሞ እሺ የእሰከዛሬውን ሃጥያቴን ጨምሮ እንዲ ስገድ ሚለኝ ለሱ ምንግረው ሃጥያቴን ማን ስለሆነ ነው እንዴ ክርስቶስ እኮ አባቴ ነው ከዚ ሰው በላይ ስለ እኔ ያቃል ለሱ ብንግረው እኮ በቂ ነው፣ ደሞ ስግደት ሃጥያትን ክብሩን እሱ ይውሰድ እንጂ ሃጥያትን በግ እንኳን በብሉይ ኪዳን ጊዜ ማስተሰረይ አልቻለም፣ለዛም መሰለኝ እሱ መቶ የሞተልኝ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ይሄ ቄስ ገና ለገና ቄስ ነኝ አለና እኔ ስንት መስገድ እንዳለብኝ እሱ ነው ሚነግረኝ ፈራጅ እርሱ ብቻ ነው ጌታ ሚለኝን ልኖር እንጂ ያለተጻፈን ቃል አውርቶ ለሚያታልልኝ ክብር እና ለወንበር ተጠሚ አልሰግድምም፣ አለሰማምም እና ምን ልልህ ነው ምናልባት ንስሃ ስትገባ መጀምሪያ ተፅጸት ከዛ ቤትህ ቁች ብለህ ተንበርከከህ ንስሃ ግባ አለቀ፣ ችግር የለውም እየሱስ አደለም አንተን ያያ አብሮት የተሰቀለውን ወንበዴ እንኳን በመንግስትህ አስበኝ ስላለው ብቻ ይቅር ብሎት ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ነህ ብሎታል ይህ ሰውዬ ስግዶ አደለም ወንበዴ ነበር ግን ስላመነ ብቻ በዛው እለት ድኗል.
Apr 15, 2023koy gn maygebagn neger endet hatiyaten endemisereylegne kes ynegregnal krstos eko yalu enatem ykr betlu ykr elachuhalew enji kesu yenegrachuhn betesgdu yesereylachewale ale hatiyat besgdet aysereyem be nisha enji lesu demo bet geta hoy yikir blegne betlew yesemahal adele ende I'm ortho gn mnm aywatelgnem bezu negeroch esu man slehone new kesu erasu ende kalu milew eko hulum hatiyatn sertewal ye egziaber kbrm golachewale new enji esu tsadik sayhone endet lene hatiyaten mastesriya 40 sged mnamn ylegnal yerasun yasda mejemriya, come on guys andande enastewle enji hoo
Apr 15, 2023Betam amesegenalawi egezer yesitiligi
Apr 15, 2023