ጥያቄ ለጴንጤዎች! እናንተ እንደምትሉት ኦርቶዶክስ የሚያመልኩት እየሱስ ሌላ ነው። ነገር ግን በኦርቶዶክስ አባቶች የወጣውን የጊዜ አቆጣጠር ተጠቅማችሁ በዐል ታከብራላችሁ። ይሄ እናንተ እንደምትሉት ጣኦት አምላኪነት አይሆንባችሁም ወይ? #Even አለም ላይ ያሉ አቆጣጠሮች የወጡት በኦርቶዶክስ እና ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ቀመር ነው። እነሱ የሚያመልኩት ደግሞ አንድ እየሱስ ክርስቶስ ነው።
Apr 14, 2023- And sew maybe andeza blosh/bloh yihonal mejemeriya research arge/argi selemetawraw info. - Sijemer eko hulum eko and lay neberu tekefafelu enji fasika yemanachnm aydelem ye Christian endale new - Am Orthodox and yihe mnm yemiyakerakr issue aydelem
Apr 14, 2023