26 M የሚያግዘኝ ሰው ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል... በትምህርቴ ጥሩ የምባል ተማሪ የነበርኩ ብሆንም የጀመርኩትን የሕግ ትምህርት ከጫፍ ሳላደርስ በማቋረጤ የቤተሰብንም ዓይን ለማየት አፍሬ አንድ ጓደኛዬ ጋር ተጠግቼ ነው የምኖረው። ጥሩ የመፃፍና የመናገር skill እንዳለኝ ሰዎች ይነግሩኛል ግን በአሁኑ ሰዓት ስራ ያጣ ሰው ሆኜ እገኛለሁ። ማናቸውንም በአቅሜ ልሰራ የምችለውን ስራ ሊጠቁመኝ የሚችል ሰው ባገኝ ደስ ይለኛል። በሕይወቴ እጅግ ከባዱን ጊዜ ነው እያሳለፍኩ ያለሁት፤ በጃችሁ ይኼ አለኝ የምትሉት ገንዘብ በሌለበት ተስፋ መቁረጥ ሲጨመርበት ስሜቱ ምን ያህል የከፋ እንደሆነ አስቡት። ሰው ሆኜ በሁለት እግሬ መቆም ብችል ያ ብቻውን ለኔ የተዓምር ያህል ነው።
Apr 14, 2023🥺🥺🥺am sad bro i don't on litekem yechalal beye selasebku new menalbat kawekew alawqem gen freelance mibal telegram channal join betaderg tagegaleh beye tesfa arekalew sorry god yrdah
Apr 14, 2023