#other
ፓስፖርት ለማውጣት ተመዘገብኩ እና 2000 ብር በዚ ሁለት ቀን ክፈይ ይላል እንደዛ የተመዘገባቹ አላቹ? ህጋዊ ነው?
Apr 14, 20239 engagements
ፓስፖርት ለማውጣት ተመዘገብኩ እና 2000 ብር በዚ ሁለት ቀን ክፈይ ይላል እንደዛ የተመዘገባቹ አላቹ? ህጋዊ ነው?
Apr 14, 2023ሕጋዊነቱን የምናረጋግጠው ዋናው ዌብሳይታቸው ላይ ከተመዘገብሽ ብችም ነው። ስለዚህ immigration website ላይ ነው የተመዘገብሽው? ከሆነ ሕጋዊ ነው። ቀኑ ሳያልፍ ክፈይ።
Apr 14, 2023Mn lay temezgbeh?
Apr 14, 2023አው በ48 ሰአት ውስጥ መክፈል አለብሽ ግዴታ ነው
Apr 14, 2023awe 2000 honual kefyaw
Apr 14, 2023